የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ። ተመስገን በጽሁፋቸው “የቀሩት የስግብግብ ጁንታ አመራሮች ነፍስም እንደ ወፏ ሁሉ በእጃችን መዳፍ ውስጥ መሆኑን እኛ እንደ እናት እናውቀዋለን” አሉ። የተመስገንን ውስጠ ወይራ አጭር የጽሁፍ መልክት እንደወረደ እናቀርበዋለን። “ራስ ሳይጠና ጉተና” “የማያድግ ልጅ ከእናቱ ጀርባ … Continue reading የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ